Your browser isn't supported
It looks like you're using an old web browser. To get the most out of the site and to ensure guides display correctly, we suggest upgrading your browser now. Download the latest:

empde.com.et - Cutting Your Costs, Fighting Your Corner

    • ራዕይ


    • በአ
      ገራችን የትምህርት ሴክተር ውስጥ በመማሪያና ማስተማርያ አጋዥ የሆኑ የትምህርት መረጃ መሣርያዎችንና የህትመት ውጤቶችን በማምረት ቀዳሚ ተቋም ሆኖ ማየት፡፡
















  • ተልዕኮ


    • በዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣በሰለጠነ የሰው ኃይልና በተሸሻለ የአሰራር ሥርዓት በመታገዝ ጥራቱን የጠበቀ ምርትና አገልግሎት ለደንበኛው በማቅረብ የተጠቃሚውን ፍላጎት ማርካትና ቀጣይ ድርጅታዊ ሕልውናውን ማረጋገጥ፡፡
















  • እሴት


      እስካሁን ያካበትናቸውን ጠቃሚ የአሠራር ልምዶችና ባህሎች በማዳበርና ጎጂ የሆኑትን በማስወገድ በቀጣይነትም፣
      አገልግሎት ሰጪነት፣ ተወዳዳሪነትና አሸናፊነት

    • ግልጽነትና ተጠያቂነት፣
    • ታታሪነትና ውጤታማነት፣
    • ተከታታይ የአቅም ግንባታ ሥራዎችና ብቃት፣
    • ከደንበኞች ለሚነሱ ቅሬታዎችና ለሚቀርቡ አስተያየቶች አክብሮት መስጠትና በአዎንታ መቀበል፣
    • ለመማር ለመሻሻልና ለመለወጥ ዝግጁ መሆን፣ የአሠራር ለውጥን ከልብ ተቀብሎ ለተግባራዊነቱ በቁርጠኝነት መንቀሳቀስ፡፡





  • Where Do I Start?

    This is a mammoth site packed with an enormous amount of info. If you're looking for something specific, use the search box above (it works just like Google) or the category tabs. If you just want to save, the main areas are:

    x

Tools

  • Black Board

    Price coming soon...

  • Padded Chair

    Padded Chair SF 137
  • Science Equipment
    The Price is comming soon...
  • Double Bunk Bed
    The Price is coming soon...
  • Green Board

    The price is coming soon...

  • Infant's Chair

    The prce is coming soon...
  • Publishing Products
    The Price is comming soon...
  • Chalk Product

    The price is comming soon...
  • Combined Desk

    The price is comming soon...
  • Computer Table
    The Price i s coming soon...
    የጥራት ፖሊሲ

    የት.መ.ማ.ማ.ድ ISO 9001 - 2008 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓትን በመተግበር፡-

  • - የደንበኞችንና የሌሎች ባለድርሻ አካላትን ፍላጎት ማሟላት፣

  • - የደንበኞችን እምነትና እርካታ ማጎልበት፣

  • - የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓቱ ውጤታማና ስኬታማ እንዲሆን ማድረግ፣

  • - የሥራ ጥራትን፣ ምርትና ምርታማነትን ማሣደግ፣

  • - የሥራ አካባቢ ለአሰራር ምቹና ከአደጋ የነጻ እንዲሆን ማድረግ፣

  • - የሥራ ሂደት ወጪ ቆጣቢ፣ ከብክነትና ከብክለት የፀዳ እንዲሆን ያለማቋረጥ በተከታታይና በትጋት ይሠራል፡፡