Your browser isn't supported
It looks like you're using an old web browser. To get the most out of the site and to ensure guides display correctly, we suggest upgrading your browser now. Download the latest:
  • የድርጅቱ አጠቃላይ ገጽታ
    • የትምህርት መሣርያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት አሁን የሚጠራበትን ስያሜና አደረጃጀት ከማግኘቱ በፊት ለትምህርቱ ሥራ አጋዥ የሆኑ ጽሁፎችና መሣሪያዎች በትምህርት ሚኒስቴር ሥር በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ውስጥ ይዘጋጁ ነበር፡፡ ከጊዜ ወደግዜ የትምህርት ፈላጊው ቁጥር እያደገ በዚያው መጠንም የትምህርት መረጃ መሣሪያዎች ፍላጎት እየጨመረ በመምጣቱ በ1967 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ሥር በተወሰኑ የጽሁፍ ማባዣመሣሪያዎች እና በጥቂት ሠራተኞች አዲስ አበባ በሚገኘው በተግባረዕድ ት/ቤት ሁለት አነስተኛ ክፍሎች ተሰጥቶት እንደ አንድ የሥራ ዘርፍ ሥራውን ጀመረ፡፡

      ለተወሰኑ የበጀት ዓመታት በነበሩት የማባዣ መሣሪያዎችና በወቅቱ አቅም አላቸው የተባሉትን የማተሚያ መሣሪያዎች በመግዛት ሥራውን ቀጥሏል፡፡ በተለያዩ ክፍሎች በተናጠል የሚከናወኑት የትም/መርጃ መሣሪያዎች ምርት የትምህርቱ ዘርፍ የጠየቀውን  ፍላጐት ሊያሟላ ባለመቻሉ በ1976 ዓ.ም. በአዋጅ ቁጥር 286/1976 ተጠሪነቱ ለትምህርት ሚኒስቴር ሆኖ ዓመታዊ በጀት ተመድቦለት ማተሚያ ቤቱን እንደያዘ በተጨማሪነት የአገር ውስጥ እና የውጭ አገር ግዢን፣ የጠመኔ ማምረቻንና የተሽከርካሪ ጥገናን ከትምህርት ሚኒስቴርና የእንጨትና ብረታ ብርት ሥራዎች ማምረቻን ከተግባረዕድ ት/ቤት እንዲሁም የሣይንስ ትም/መርጃ መሣሪያዎች ማምረቻን ከቀድሞው የወንዶች ወጣቶች ክርስቲያናዊ ማህበር /ወወክማ/ በመረከብ ቢሮውን ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኤምባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው ህንፃ ውስጥ በማድረግ ሥራውን  በተቀናጀ መንገድ ማካሄድ ቀጠለ፡፡
           ድርጀቱ በነበሩት የማምረቻ መሣሪያዎች በመታገዝ የምርት ሥራውን ይበልጥ ለማሣደግ እንዲያስችለው የፕሮጀክት ጥናቶች እያዘጋጀ ለትም/ሚኒስቴር በማቅረብና በማስፈቀድ ከዕርዳታ ሰጪ ድርጅቶችና ከመንግሥት የቴክኒክና የሙያ ድጋፍ በማግኘት ተጠናክሮ እስከ 1991 ዓ.ም. መባቻ ድረስ በማዕከል በመላ አገሪቱ ለሚገኙ ትም/ቤቶች አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡
           ድርጅቱ በያዘው አቋም ተጠናክሮ ለመማር ማስተማር ሥራ የበለጠ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችልበት ደረጃ ላይ ለመድረስ እንዲያስችለው ከ1991 ዓ.ም. አንስቶ በደንብ ቁጥር 50/1991 የመንግሥት የልማት ድርጅት ሆኖ እንደገና ተቋቁሟል፡፡ በዚህ መሠረት በነፃው የገበያ ኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ በመግባት ከዓመት ወደ ዓመት የምርትና አገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል፣ በሰው ኃይል ረገድ በ2004 በጀት ዓመት 9 ወር መጨረሻ 30 አምራችና 221 ድጋፍ ሰጪ በድምሩ 509 ቋሚ 17 ኰንትራትና በርካታ ጊዜያዊ ሠራተኞች በማሠማራት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡

    Where Do I Start?

    This is a mammoth site packed with an enormous amount of info. If you're looking for something specific, use the search box above (it works just like Google) or the category tabs. If you just want to save, the main areas are:

    • Step 1: Grab the 'Martin's Money Tips e-mail'. The site's designed around the free weekly e-mail. It ensures you don't miss out as many loopholes are short-lived and need speedy grabbing. Over a year, follow the info and you'll give yourself a money makeover.


    • Step 2: Give yourself a Money Makeover. The specially designed Money Makeover guide takes you through the main areas you can quickly use to put cash in your pocket, and includes the free budget planner tool.

    • Step 3: Voyage into the Forums. MoneySavers are generally a kind bunch and will often answer questions and share suggestions. At any moment over 5,000 may be in the Forum's many discussion boards including Debt-Free Wannabe, Old-Style MoneySaving and the Grab-it while you can bargains board.
    x

    ምርቶች

    • Black Board

      Price coming soon...

    • Padded Chair

      Padded Chair SF 137
    • Science Equipment
      The Price is comming soon...
    • Abakus

      The Price is coming soon...
    • Double Bunk Bade
      The Price is coming soon...
    • Green Board

      The price is coming soon...

    • Infanit Chair

      The prce is coming soon...
    • Publishing Products
      The Price is comming soon...
    • double Face Bookshelf
      The Price is Coming soon...
    • Chalk Product

      The price is comming soon...
    • Combined Desk

      The price is comming soon...
    • Computer Table

      The Price i s coming soon...

    Copy Rite © 2014 Education Materials Production and Destrbute Enterprise