The MoneySaving Forum: join to chat & swap tips with other MoneySavers. Learn how in the Forum Introduction Guide
![]() | የትምህርት መሣርያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት(የት.መ.ማ.ማ.ድርጅት) |
በዚህ የሥራ ክፍል ከመዋዕለ - ህፃናት ጀምሮ እስከ ዩኒቨርስቲ ላሉ የትምህርት ተቋማት አገልግሎት የሚሰጡ ፈርኒቸሮች የሚመረቱ ሲሆን በተጓዳኝነትም የተለያዩ የቤት ዕቃዎች ይመረታሉ፡፡ የሚያመርታቸው ዋና ዋና ምርቶችም - የተማሪ ተደራራቢ አልጋዎች - የላይብረሪ ሼልፎች - የላይብረሪ ጠረጴዛ - ሎከር - የተለያዩ መጠን ያላቸው ነጭ ሰሌዳ /White Board/ - የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥቁር ሰሌዳ /Black Board/ - የተለያዩ መጠን ያላቸው አረንጓዴ ሰሌዳ /Green Board/
- ኮምባይንድ ዴስክ - የቢሮ ወንበሮች - የቢሮ ሼልፎች ... ወዘተ - አልጋዎች - ኮሜዲኖዎች - ቁምሳጥኖች - ድሬሲንግ ቴብል
- ሰርኩላር ሶው |
This is a mammoth site packed with an enormous amount of info. If you're looking for something specific, use the search box above (it works just like Google) or the category tabs. If you just want to save, the main areas are:
Copy Rite © 2014 Education Materials Production and Destrbute Enterprise