Your browser isn't supported
It looks like you're using an old web browser. To get the most out of the site and to ensure guides display correctly, we suggest upgrading your browser now. Download the latest:
  • የፈርኒቸርና የሣይንስ ምርቶች


    ይህ የስራ ዘርፍ በውስጡ ሁለት ትላልቅ ማምረቻዎች የሚገኙ ሲሆን የመማር ማስተማር ሂደቱ የተሳለጠ እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉና በማድረግ ላይ የሚገኙ ናቸው፡፡
    1. የፈርኒቸር ማምረቻ፡-
        ይህ ማምረቻ ዓላማው ለተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ፈርኒቸሮችን በማምረት በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ለየትምህርት ቤቶች ማሰራጨት ነበር፡፡ ድርጅቱ ከዚህ ቀደም በመላው ሀገሪቱ 14 የማምረቻ ጣቢያዎች የነበሩት ሲሆን እነርሱም አዲስ አበባ፣ መቀሌ፣ ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ ነጆ፣ ደሴ፣ ጅማ፣ አሶሳ፣ ሐረር፣ አዋሳ፣ አርባምንጭ፣ ጎባ፣ አምቦና በደሌ ነበር፡፡ ባለፉት አመታትም ከመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች አንስቶ እስከ ከፍተኛ ተቋማት የተለያዩ በርካታ ፈርኒቸሮችን በአጭር ጊዜ አጠናቆ አስረክቧል፡፡

    የሚያመርታቸው ምርቶች

       የትምህርት ቤት ፈርኒቸሮች
        
         - ኮምባይንድ ዴስክ    
         - የተለያዩ መጠን ያላቸው ሼልፎች     
         - የተለያዩ መጠን ያላቸው ጥቁር ሰሌዳዎች     
         - የተማሪዎችና የመምህራን ወንበሮች ወዘተ ... ናቸው     
         - የአስተማሪ ጠረጴዛ     
         - ዋይት ቦርድ(ነጭ ቦርድ)     
         - የማስታወቂያ ቦርድ (ኖቲስ ቦርድ)     
         - የላይብረሪ ጠረጴዛ
        
         - የተማሪ ተደራራቢ አልጋዎች     
         - ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚውል የምግብ ቤት ጠረጴዛ     
         - ወንበርና ቁምሳጥን     
         - የመዋለህፃናት ፈርኒቸር

    የቢሮ ፈርኒቸሮች
         - የቢሮ ጠረጴዛዎች
         - የቢሮ ወንበሮች     
         - የቢሮ ሼልፎች ... ወዘተ

    የቤት ፈርኒቸሮች
         - አልጋዎች
         - ጠረጴዛና ወንበሮች     
         - ኮሜዲኖዎች     
         - ቁምሳጥኖች     
         - ድሬሲንግ ቴብል
    የማሽን አቅም ፡- ማምረቻው የተለያዩ አገር ስሪት የሆኑ የእንጨትና የብረታ ብረት ማሽን ያለው ሲሆን ከነዚህም መካከል፡-
         - ሰርኩላር ሶው
         - ባንድ ሶው    
         - ስረፌሰር     
         - ጆይንተር     
         - ቦሪንግ
         - ኮምቢኔሽን ማሽን
         - ራያዲያል ሶው
         - እንዲሁም ልዩ ልዩ ፖርተብልን ማሽኖች አሉ፡፡

  • Where Do I Start?

    This is a mammoth site packed with an enormous amount of info. If you're looking for something specific, use the search box above (it works just like Google) or the category tabs. If you just want to save, the main areas are:

    • Step 1: Grab the 'Martin's Money Tips e-mail'. The site's designed around the free weekly e-mail. It ensures you don't miss out as many loopholes are short-lived and need speedy grabbing. Over a year, follow the info and you'll give yourself a money makeover.


    • Step 2: Give yourself a Money Makeover. The specially designed Money Makeover guide takes you through the main areas you can quickly use to put cash in your pocket, and includes the free budget planner tool.

    • Step 3: Voyage into the Forums. MoneySavers are generally a kind bunch and will often answer questions and share suggestions. At any moment over 5,000 may be in the Forum's many discussion boards including Debt-Free Wannabe, Old-Style MoneySaving and the Grab-it while you can bargains board.
    x

Tools

  • Black Board

    Price coming soon...

  • Padded Chair

    Padded Chair SF 137
  • Science Equipment
    The Price is comming soon...
  • Abakus

    The Price is coming soon...
  • Double Bunk Bade
    The Price is coming soon...
  • Green Board

    The price is coming soon...

  • Infanit Chair

    The prce is coming soon...
  • Publishing Products
    The Price is comming soon...
  • double Face Bookshelf
    The Price is Coming soon...
  • Chalk Product

    The price is comming soon...
  • Combined Desk

    The price is comming soon...
  • Computer Table

    The Price i s coming soon...

Copy Rite © 2014 Education Materials Production and Destrbute Enterprise